Error message
Notice: Undefined offset: 1 in counter_get_browser() (line 70 of /data/www/abwce.org.et/httpdocs/sites/all/modules/counter/counter.lib.inc).
February 2016
ተልዕኮ
“ግንባታዎችን በተቀመጠ ጊዜ፣ ወጭና ጥራት በማከናወን፤ አዳዲስ የግንባታ ቴክኖሎጅን በመጠቀም፣ የኮንስትራክሽን ግብአቶችን በማምረት፣ የዘርፉን ዘላቂ እድገት ለማረጋገጥ የላቀ አስተዋፅኦ በማበርከት በኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ዘርፍ ጎልቶ መውጣት፣”
ራዕይ
“በ2ዐ17” በምስራቅ አፍሪካ ተወዳዳሪና ተመራጭ የኮንስትራክሽን ተቋም ሆኖ ማየት፣”
እሴቶች
- ቀልጣፋ አገልግሎት እንሰጣለን፣
- ደንበኛ ንጉስ መሆኑን አምነን እንሰራለን፣
- በስራ ክቡርነት እናምናለን፣
- በፆታ እኩልነት እናምናለን፣
- ራዕያችን ለማሳካት ጠንክረን እንሰራለን፣
- ግልፅነትና ተጠያቂነት እናሰፍናለን፣
- የለውጥ ሃዋርያ እንሆናለን፣
- በህግ የበላይነት እናምናለን፣
የድርጅቱ የንግድ ፍቃድ
የኢንቨስትመንት ፍቃድ
የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርቲፊኬት
የምዝገባ የምስክር ሰርቲፊኬት
የአብክመ ኮንስትራክሽንና ቤቶች ልማት ኤጀንሲ ሞዴል አደረጃጀትና መዋቅር
Pages
Announcements and Events