Error message

Notice: Undefined offset: 1 in counter_get_browser() (line 70 of /data/www/abwce.org.et/httpdocs/sites/all/modules/counter/counter.lib.inc).

February 2016

የኢንተርፕራይዙ ተልዕኮና ራዕይ

ተልዕኮ

“ግንባታዎችን በተቀመጠ ጊዜ፣ ወጭና ጥራት በማከናወን፤ አዳዲስ የግንባታ ቴክኖሎጅን በመጠቀም፣ የኮንስትራክሽን ግብአቶችን በማምረት፣ የዘርፉን ዘላቂ እድገት ለማረጋገጥ የላቀ አስተዋፅኦ በማበርከት በኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ዘርፍ ጎልቶ መውጣት፣”

ራዕይ

“በ2ዐ17” በምስራቅ አፍሪካ ተወዳዳሪና ተመራጭ የኮንስትራክሽን ተቋም ሆኖ ማየት፣”

እሴቶች

  • ቀልጣፋ አገልግሎት እንሰጣለን፣
  • ደንበኛ ንጉስ መሆኑን አምነን እንሰራለን፣
  • በስራ ክቡርነት እናምናለን፣
  • በፆታ እኩልነት እናምናለን፣
  • ራዕያችን ለማሳካት ጠንክረን እንሰራለን፣
  • ግልፅነትና ተጠያቂነት እናሰፍናለን፣
  • የለውጥ ሃዋርያ እንሆናለን፣
  • በህግ የበላይነት እናምናለን፣

 

ስለኢንተርፕራይዙ ተጨማሪ መረጃዎች

የድርጅቱ የንግድ ፍቃድ

የንግድ ፍቃድ

የኢንቨስትመንት ፍቃድ

የኢንቨስትመንት ፍቃድ

የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርቲፊኬት

የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርቲፊኬት

የምዝገባ የምስክር ሰርቲፊኬት

የኢንተርፕራይዙ አወቃቀር

የአብክመ ኮንስትራክሽንና ቤቶች ልማት ኤጀንሲ ሞዴል አደረጃጀትና  መዋቅር

የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት መዋቅር

 

Pages

Announcements and Events

Feedback